• የጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሔት

  • Nov 8 2024
  • Length: 17 mins
  • Podcast

የጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሔት

  • Summary

  • አርስተ ዜና፤ --በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን አቸፈር ወረዳ ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 በድሮን በተፈፀመ ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና 9 መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። --የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት ከዛሬ ጀምሮ አገደ። --አቶ ዮሃንስ ቧያሌው 1ኛ ተከሳሽ በሆኑበት መዝገብ የተከሰሱና ጉዳያቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እየታየ ያለው ግለሰቦች ለሕዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ተቀጠሩ። --በጋዛ ጦርነት ከተገደሉት ውስጥ 70 በመቶ ያህሉ ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸው መለየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ሙሉዉን ዜና ያድምጡ!
    Show More Show Less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about የጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሔት

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.