• የኅዳር 5 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    Nov 14 2024
    በዛሬው የዜና መጽሔት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል -የተካረረዉ የኢትዮጵያ እና የሶማልያ የዶፕሎማሲ ዉዝግብ ፤ -በአሙሩ ወረዳ ከሰባት ወራቶች በፊት የታሰሩ ከመቶ በላይ ሰዎች እስከዛሬ ለፍርድ አለመቅረባቸዉና - በነጩ ቤተ መንግሥት ዉስጥ የተገናኙት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተሰኙት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩት ዝግጅቶች ይገኙበታል።
    Show More Show Less
    17 mins
  • የሕዳር 4 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    Nov 13 2024
    በተመድ ስለ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አያያዝ ምን ተባለ? (ቃለ መጠይቅ)፤ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአውሮጳ አምባሳደሮች እንደሚጥሩ መግለጣቸው (ዘገባ)በዶናልድ ትራምፕ መመረጥ የዩክሬን ርዳታ ጉዳይ ያሰጋው የአውሮጳ ኅብረትን በተመለከተ ቃለ መጠይቆች ይኖሩናል
    Show More Show Less
    17 mins
  • ማክሰኞ ኅዳር 03 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄት
    22 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ህዳር 2 ቀን 2017 ሰኞ
    Nov 11 2024
    አንጋፋ ባልደረቦቻችን መሸኘት ደጋግሞናል፤ የረዥም ዓመታት ባልደረባችን፤ በኢየሩሳሌም የዶቼ ቬለ ዘጋቢ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ከምንዳስሳቸው ጉዳዮች አንዱ ነው፤ ትግራይ ክልል የፖለቲካ ልሂቃን ውዝግብንም የሚያስቃኝ ዘገባ አለን፤ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከወዲሁ ካቢኔያቸውን በማዋቀር እንዲሁም ወደተለያዩ ሃገራት መሪዎች ስልክ በመደወል ተጠምደዋል። የዜና መጽሔት ይህንንም ይዳስሳል።
    Show More Show Less
    18 mins
  • የጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሔት
    Nov 8 2024
    አርስተ ዜና፤ --በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን አቸፈር ወረዳ ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 በድሮን በተፈፀመ ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና 9 መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። --የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት ከዛሬ ጀምሮ አገደ። --አቶ ዮሃንስ ቧያሌው 1ኛ ተከሳሽ በሆኑበት መዝገብ የተከሰሱና ጉዳያቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እየታየ ያለው ግለሰቦች ለሕዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ተቀጠሩ። --በጋዛ ጦርነት ከተገደሉት ውስጥ 70 በመቶ ያህሉ ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸው መለየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ሙሉዉን ዜና ያድምጡ!
    Show More Show Less
    17 mins
  • የጥቅምት 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Nov 7 2024
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። «ኢሰመኮ 5,568 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ዐሳወቀ» የሚለው ቀዳሚው ነው ። በሸገር ከተማ ተጀመረ ስለተባለው የመምህራን የት/ቤት ምገባ፤ ትግራይ ክልል መቐለ ለቀድሞ የጦር ጉዳተኞች ሊሰጥ የታቀደው የመኖርያ መሬት እንዲታገድ መጠየቁ አዲስ ፕሬዚደንት በመረጠችው አሜሪካ የተሸናፊው ፓርቲ ፕሬዚደንት ንግግር ሲያሰሙ፥ የጀርመን ገንዘብ ሚንስትር ተባርረው ተጣማሪዉ መንግስት ፈርሷል ። ቃለ መጠይቆች ይኖሩናል ።
    Show More Show Less
    23 mins
  • የረቡዕ፤ ጥቅምት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    22 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
    22 mins